መዝሙር 61:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የአሕዛብ ማኅበር ሁላችሁ፥ በእርሱ ታመኑ፥ ልባችሁንም በፊቱ አፍስሱ፥ እግዚአብሔር ረዳታችን ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለዚህ ለስምህ ዘወትር ውዳሴ አቀርባለሁ፤ ስእለቴንም በየጊዜው እፈጽማለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእግዚአብሔር ፊት ለዘለዓለም ይኖራል፥ ይጠብቁት ዘንድ ቸርነትንና እውነትን አዘጋጅለት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለአንተ የተሳልኩትን በየቀኑ በማቅረብ ዘወትር የምስጋና መዝሙር እዘምርልሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |