መዝሙር 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በሞት የሚያስብህ የለምና፥ በሲኦልም የሚያመሰግንህ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በሞት የሚያስታውስህ የለምና፤ በሲኦልስ ማን ያመሰግንሃል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከሞቱት መካከል አንድም የሚያስታውስህ የለም። በመቃብርስ ሆኖ የሚያመሰግንህ ማነው? ምዕራፉን ተመልከት |