መዝሙር 59:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ቅጥር ወደ አለባት ወደ ጽኑ ከተማ ማን ይወስደኛል? ማንስ እስከ ኤዶምያስ ይመራኛል? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ብርታቴ ሆይ፤ አንተን እጠብቃለሁ፤ አምላክ ሆይ፤ አንተ መጠጊያዬ ነህና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አንተ ግን አቤቱ፥ ትሥቅባቸዋለህ፥ አሕዛብንም ሁሉ ማላገጫ ታደርጋቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አምላክ ሆይ! መጠጊያዬ ስለ ሆንክ በአንተ እተማመናለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |