መዝሙር 58:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የምትሰማቸው አንተ ግን አቤቱ፥ ትሥቅባቸዋለህ፥ አሕዛቡንም ሁሉ ትንቃቸዋለህ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሲሄድ እንደሚቀልጥ ቀንድ አውጣ ይሁኑ፤ ፀሓይን እንደማያይ ጭንጋፍ ይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንደሚፈስስ ውኃ ይጥፉ፥ ቀስትን ሲገትሩ ፍላጻው ይጣመም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እየሄደ ሟምቶ እንደሚያልቅ ቀንድ አውጣና ሞቶ እንደ ተወለደና ብርሃንን ከቶ እንዳላየ ጭንጋፍ ይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከት |