መዝሙር 55:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በምንም ምን አታድናቸውም፤ አሕዛብን በመዓትህ ትጥላቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እነሆ፤ ኰብልዬ በራቅሁ፣ በምድረ በዳም በሰነበትሁ ነበር፤ ሴላ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በርሬ ዐርፍ ዘንድ እንደ ርግብ ክንፍን ማን በሰጠኝ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ወደ ሩቅ ስፍራ ተጒዤ መኖሪያዬን በበረሓ ባደረግሁ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |