መዝሙር 54:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ተመልከተኝ፥ ስማኝም፤ አዘንሁ፥ ደነገጥሁ፥ ተናወጥሁም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማልኝ፤ የአፌንም ቃል አድምጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ዜፋውያን መጥተው ለሳኦል፦ እነሆ ዳዊት በእኛ ዘንድ ተሸሽጓል ብለው በነገሩት ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አምላክ ሆይ! ጸሎቴን ስማ! ቃሌንም አድምጥ። ምዕራፉን ተመልከት |