7 ከመከራ ሁሉ አድኖኛልና፥ ዐይኔም በጠላቶቼ ላይ አይታለችና።
7 መድኃኒትን ከጽዮን ለእስራኤል ማን በሰጠ! እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።