መዝሙር 50:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የጽድቁን መሥዋዕት፥ መባውንም፥ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያንጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አፍህን ለክፋት አዋልህ፤ አንደበትህም ሽንገላን ጐነጐነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ክፉ ነገር ለመናገር ለአንደበትህ ነጻነትን ሰጠኸው፤ ንግግርህም ሁሉ ሽንገላ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |