መዝሙር 48:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በጆሮዬ ምሳሌ አደምጣለሁ፥ በበገናም ነገሬን እገልጣለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ ነገሥታት ተባብረው መጡ፤ አንድ ላይ ሆነውም ገሠገሡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔር በአዳራሾችዋ መጠጊያ ሆኖ ይታወቃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከተማይቱን ለማጥቃት ነገሥታት ኀይላቸውን አሰባሰቡ። ምዕራፉን ተመልከት |