መዝሙር 48:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም ዐሳብ ምክርን፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር በአዳራሾቿ ውስጥ ሆኖ፣ ብርቱ ምሽግ እንደ ሆናት አስመስክሯል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰሜን በኩል በመልካም ስፍራ የቆመ የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው፥ እርሷም የትልቁ ንጉሥ ከተማ ነች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር በምሽግዋ ውስጥ ነው፤ እርሱም ከለላዋ መሆኑን አስመስክሮአል። ምዕራፉን ተመልከት |