መዝሙር 47:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አምላክ ሆይ፥ በአሕዛብ መካከል ይቅርታህን ተቀበልን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋራ፣ የሕዝቦች መኳንንት ተሰበሰቡ፤ የምድር ነገሥታት የእግዚአብሔር ናቸውና፤ እርሱም እጅግ ከፍ ከፍ ያለ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ፥ እግዚአብሔር በተቀደሰው ዙፋኑ ላይ ይቀመጣል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የመንግሥታት መሪዎች ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር ይሰበሰባሉ፤ የምድር ገዢዎች ሁሉ የእግዚአብሔር ናቸውና፤ እርሱ ከሁሉም በላይ ከፍ ያለ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |