መዝሙር 44:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የንግሥት ሴቶች ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አሁን ግን እነሆ ትተኸናል፤ አሳፍረኸናልም፤ ከሰራዊታችንም ጋራ አትወጣም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘለዓለም እናመሰግናለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አሁን ግን ጣልከን፤ አዋረድከንም፤ ከሚዘምተው ሠራዊታችን ጋር አብረህ መውጣትን ትተሃል። ምዕራፉን ተመልከት |