መዝሙር 44:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻን ይዘው ይሰግዱለታል። የምድር ባለጠጎች አሕዛብ ሁሉ በፊትሽ ይማለላሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሕዝብህን በርካሽ ዋጋ ሸጥኸው፤ ከሽያጩም ያገኘኸው ትርፍ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሕዝብህን በአነስተኛ ዋጋ ሸጥከው፤ እርሱንም በመሸጥ ምንም አላተረፍክም። ምዕራፉን ተመልከት |