መዝሙር 41:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግዚአብሔር በቀን ይቅርታውን ያዝዛል፥ በሌሊትም እርሱን ይናገራል፤ ከእኔ ዘንድ የሕይወቴ ብፅዐት ለእግዚአብሔር ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ምናምንቴ ነገር ይዞታል፤ ከእንግዲህም ከተኛበት አይነሣም።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በላዬ በመተባበር ጠላቶቼ ሁሉ ያንሾካሽካሉ፥ በእኔ ላይም ክፋትን ያስባሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ጽኑ ደዌ አድሮበት ለመሞት ተቃርቦአል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ከተኛበት አልጋ አይነሣም” ይላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |