መዝሙር 38:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከኀጢአቴ ሁሉ አዳንኸኝ፥ ለሰነፎችም ስድብ አደረግኸኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እጅግ ዝያለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤም መታወክ የተነሣ እጮኻለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወገቤ በትኩሳት ተሞልቷልና፥ ሥጋዬም ጤና የለውምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ደክሜአለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤ ጭንቀት የተነሣም እቃትታለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |