መዝሙር 38:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወገቤ እንደ እሳት ነድዷል፤ ሰውነቴም ጤና የለውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እጅግ ጐሰቈልሁ ተዋረድሁም፥ ሁልጊዜም በትካዜ እመላለሳለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ትኲሳት ወገቤን እያቃጠለው ነው፤ ሁለመናዬም ጤና አጣ። ምዕራፉን ተመልከት |