መዝሙር 38:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰው ሁሉ እንደ ጥላ ይመላለሳል፥ ነገር ግን በከንቱ ይታወካሉ። ያከማቻሉ የሚሰበስቡለትንም አያውቁም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዐንገቴን ደፋሁ፤ ጐበጥሁም፤ ቀኑንም ሙሉ በትካዜ ተመላለስሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከአላዋቂነቴ የተነሣ ቁስሌ ሸተተ በሰበሰም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጐበጥኩ፤ እጅግም እያጐነበስኩ ሄድኩ፤ ቀኑን ሙሉ በትካዜ አሳለፍኩ። ምዕራፉን ተመልከት |