መዝሙር 38:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዝም አልሁ ራሴንም አዋረድሁ፥ ለበጎ ነገርም ዝም አልሁ፥ ቍስሌም ታደሰብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ፍላጻዎችህ ወግተውኛልና፤ እጅህም ተጭናኛለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በቁጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በፍላጻዎችህ ወግተኸኛል፤ በብርቱ እጅህም መተኸኛል። ምዕራፉን ተመልከት |