መዝሙር 37:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አቤቱ፥ የመድኀኒቴ አምላክ ሆይ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እግዚአብሔር የባረካቸው ምድርን ይወርሳሉ፤ እርሱ የሚረግማቸው ግን ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እርሱን የሚባርኩት ምድርን ይወርሳሉና፥ የሚረግሙት ግን ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እግዚአብሔር የባረካቸው ምድርን ይወርሳሉ፤ እግዚአብሔር የረገማቸው ግን ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |