መዝሙር 36:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኀጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያፋጫል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ክፉ አድራጊዎች እንዴት እንደ ወደቁና እንደ ተጋደሙ፣ ቍልቍልም እንደ ተወረወሩና መነሣት እንደማይችሉ ተመልከት! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የዐመጸኞችም እጅ አያስተኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ክፉዎች እንዴት እንደ ወደቁ እይ። እነሆ ተጥለዋል፤ መነሣትም አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከት |