መዝሙር 36:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፥ በብዙም ሰላም ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የትዕቢተኛ እግር በላዬ አይምጣ፤ የክፉውም ሰው እጅ አያሳድደኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጽኑ ፍቅርህን በሚያውቁህ ላይ፥ ጽድቅህንም ልባቸው በቀና ላይ ዘርጋ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የትዕቢተኞች እግር እንዲረግጠኝ፥ የክፉዎች እጅ እንዲአባርረኝ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |