መዝሙር 36:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኀጢአተኛም ገና ጥቂት አይኖርም፤ ትፈልገዋለህ፥ ቦታውንም አታገኝም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለሚያውቁህ ምሕረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ ዘወትር አይቋረጥባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሕይወት ምንጭ በአንተ ዘንድ ነውና፥ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለሚያውቁህ ዘለዓለማዊ ፍቅርህ አይቋረጥባቸው፤ አዳኝነትህም ለልበ ቅኖች ይቀጥል። ምዕራፉን ተመልከት |