መዝሙር 35:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅህም እንደ እግዚአብሔር ተራሮች ናት፤ ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ናት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መንገዳቸው ጨለማና ድጥ ይሁን፤ የእግዚአብሔር መልአክ ያባርራቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የጌታም መልአክ ያሳድዳቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእግዚአብሔር መልአክ ሲያሳድዳቸው መንገዳቸው ጨለማና ድጥ ይሁንባቸው! ምዕራፉን ተመልከት |