መዝሙር 34:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ትሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይህ ችግረኛ ጮኸ፤ እግዚአብሔርም ሰማው፤ ከመከራውም ሁሉ አዳነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም በፍጹም አያፍርም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይህ ድኻ ሰው ተጣራ፤ እግዚአብሔርም ሰማው፤ ከችግሩም ሁሉ አዳነው። ምዕራፉን ተመልከት |