መዝሙር 34:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ፈተኑኝ፥ በእኔ ላይም ዘበቱብኝ፥ ሣቁብኝም፤ ጥርሳቸውንም በእኔ ላይ አንቀጫቀጩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የእግዚአብሔር ፊት ግን፣ መታሰቢያቸውን ከምድር ለማጥፋት በክፉ አድራጊዎች ላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጌታ ዐይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮዎቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክፉ አድራጊዎችን ግን ይቃወማል፤ መታሰቢያቸውንም ከምድር ላይ ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |