Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 31:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 የኃ​ጥ​ኣን መቅ​ሠ​ፍ​ታ​ቸው ብዙ ነው፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ታ​መ​ኑ​ትን ግን ይቅ​ርታ ይከ​ባ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ሕይወቴ በመጨነቅ፣ ዕድሜዬም በመቃተት ዐለቀ፤ ከመከራዬ የተነሣ ጕልበት ከዳኝ፤ ዐጥንቴም በውስጤ ሟሟ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ተቸግሬአለሁና አቤቱ ምራኝ፥ ዓይኔም ከኀዘን የተነሣ ደከመ፥ ነፍሴም ሆዴም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሕይወቴ በሐዘን ዕድሜዬም በመቃተት አለቀ፤ በችግሬ ምክንያት ኀይል አጣሁ፤ አጥንቶቼም ደከሙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 31:10
12 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከአ​ዝ​መ​ራዬ በፊት ልቅ​ሶዬ መጥ​ቶ​አ​ልና፥ ስለ ደረ​ሰ​ብ​ኝም አስ​ፈሪ ነገር ሁል​ጊዜ አለ​ቅ​ሳ​ለሁ።


የሚ​ያ​ስ​ተ​ውል፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም የሚ​ፈ​ልግ እን​ዳለ ያይ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከሰ​ማይ የሰው ልጆ​ችን ተመ​ለ​ከተ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ረዳ​ቴና መታ​መ​ኛዬ ነው፤ ልቤ በእ​ርሱ ታመነ፥ እር​ሱም ይረ​ዳ​ኛል፤ ሥጋ​ዬም ለመ​ለመ፥ ፈቅ​ጄም አም​ነ​ዋ​ለሁ።


ልቤም በው​ስጤ ሞቀ​ብኝ፤ ከመ​ና​ገ​ሬም የተ​ነሣ እሳት ነደደ፥ በአ​ን​ደ​በ​ቴም ተና​ገ​ርሁ፦


አቤቱ አንተ ይቅ​ር​ታ​ህን ከእኔ አታ​ርቅ፤ ቸር​ነ​ት​ህና እው​ነ​ትህ ዘወ​ትር ያግ​ኙኝ።


ዐመ​ፃን የም​ታ​ደ​ርጉ ሁሉ፥ ከእኔ ራቁ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የል​ቅ​ሶ​ዬን ቃል ሰም​ቶ​አ​ልና።


በፊ​ቱም ኢት​ዮ​ጵያ ይሰ​ግ​ዳሉ፥ ጠላ​ቶ​ቹም አፈ​ርን ይል​ሳሉ።


እል​ል​ታን የሚ​ያ​ውቅ ሕዝብ ብፁዕ ነው፤ አቤቱ፥ በፊ​ትህ ብር​ሃን ይሄ​ዳሉ።


በጊ​ዜው ሁሉ ብዙ ኀዘን፥ የማ​ያ​ቋ​ር​ጥም ጭን​ቀት በልቤ አለ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች