መዝሙር 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከሚከብቡኝና በእኔ ላይ ከሚነሡ ከአእላፍ አሕዛብ አልፈራም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በየአቅጣጫው የከበበኝን፣ አእላፍ ሕዝብ አልፈራም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፥ ጌታም ደግፎኛልና ነቃሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያዬ የከበቡኝን በብዙ ሺህ የሚቈጠሩትን ጠላቶቼን አልፈራቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |