መዝሙር 29:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኀይልን ስጣት፤ ፊትህን መለስህ፥ እኔም ደነገጥሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌታ ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የእግዚአብሔር ድምፅ መብረቅን ብልጭ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከት |