መዝሙር 29:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም በደስታዬ፥ “ለዘለዓለም አልታወክም” አልሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሊባኖስን እንደ ጥጃ፣ ሢርዮንንም እንደ አውራሪስ ግልገል ያዘልላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ እንደ ጎሽ ጥጃ ስርዮንን ያዘልላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የሊባኖስን ተራራዎች እንደ እንቦሳ እንዲፈነጩ ያደርጋቸዋል፤ የስርዮንንም ተራራ እንደ ጐሽ ጥጃ እንዲዘል ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከት |