መዝሙር 25:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እኔ ግን በየዋህነቴ እኖራለሁ፤ አቤቱ፦ አድነኝ ይቅርም በለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀጢአቴ ታላቅ ነውና፣ ስለ ስምህ ይቅር በልልኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አቤቱ፥ በደሌ ብዙ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ስምህ ክብር እጅግ የበዛውን ኃጢአቴን ይቅር በልልኝ። ምዕራፉን ተመልከት |