መዝሙር 22:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፥ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አባቶቻችን በአንተ ታመኑ፤ ተማመኑብህ፤ አንተም ታደግሃቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በእስራኤል ውዳሴዎች የምትኖር አንተ ግን ቅዱስ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የቀድሞ አባቶቻችን በአንተ ተማመኑ፤ በአንተም ስለ ተማመኑ አዳንካቸው። ምዕራፉን ተመልከት |