መዝሙር 20:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው፥ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤ ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በመከራ ቀን ጌታ ይስማህ፥ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከመቅደሱ ርዳታውን ይላክልህ፤ ከጽዮን ተራራም ይደግፍህ። ምዕራፉን ተመልከት |