መዝሙር 19:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይቀበልህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ቀን ለሌላው ቀን ይናገራል፤ ሌሊትም ለሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ ጠፈርም የእጁን ሥራ ያወራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ያንኑ መልእክት ያስተላልፋል፤ አንዱም ሌሊት ለሌላው ሌሊት ዕውቀቱን ያካፍላል። ምዕራፉን ተመልከት |