መዝሙር 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከልዩ ሰው ባሪያህን አድነው። ካልገዙኝ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኀጢአቴ እነጻለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔር ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ ደመናትና በረዶ የእሳት ፍምም አለፉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ከሰማይ አንጐደጐደ፤ ልዑል እግዚአብሔር ድምፁን አሰማ። ምዕራፉን ተመልከት |