መዝሙር 17:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አረማመዴ በመንገድህ ጸንቷል እግሮቼም አልተንሸራተቱም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ዘወትር በመንገድህ ተራመድኩ፤ ከመንገድህም ወጥቼ አልባዘንኩም። ምዕራፉን ተመልከት |