መዝሙር 17:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የሞት ጣር ያዘኝ፥ የዐመፅ ፈሳሽም አወከኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከሰዎች ተግባር፣ በከንፈርህ ቃል፣ ከዐመፀኞች መንገድ፣ ራሴን ጠብቄአለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው፥ ስለ ከንፈሮችህ ቃል ጭንቅ የሆኑ መንገዶችን ጠበቅሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የሰዎችን ሥራ በሚመለከት፥ አንተ በተናገርከው ቃል መሠረት፥ እኔ ከዐመፀኞች አካሄድ ራሴን ጠብቄአለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |