Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 16:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከሚ​ያ​ጐ​ሳ​ቍ​ሉኝ ኃጥ​ኣን ፊት፥ ጠላ​ቶቼ ግን ነፍ​ሴን ተመ​ለ​ከ​ት​ዋት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ አንደበቴም ሐሤት አደረገ፤ ሥጋዬም ያለ ሥጋት ዐርፎ ይቀመጣል፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ነፍሴም ሐሴት አደረገች፥ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ስለዚህ ልቤ ተደስቶ ይፈነጥዛል፤ ሰውነቴም ያለ ስጋት ያርፋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 16:9
13 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አቤቱ፥ ልመ​ና​ዬን ቸል አት​በል፥


እንደ ሞተ ሰው ከልብ ረሱኝ፥ እንደ ጠፋ ዕቃም ሆንሁ።


እን​ደ​ሚ​ቀ​ልጥ ሰም ያል​ቃሉ፤ እሳት ወደ​ቀች፥ ፀሐ​ይ​ንም አላ​የ​ኋ​ትም።


ኃጥእ በክፋቱ ይወገዳል፤ በቸርነቱ የሚታመን ግን ጻድቅ ነው።


ሙታን ይነ​ሣሉ፤ በመ​ቃ​ብር ያሉም ይድ​ናሉ። በም​ድ​ርም የሚ​ኖሩ ደስ ይላ​ቸ​ዋል፤ ከአ​ንተ የሚ​ገኝ ጠል መድ​ኀ​ኒ​ታ​ቸው ነውና፤ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንም ምድር ታጠ​ፋ​ለህ።


ስለ​ዚህ ልቤን ደስ አለው፤ አን​ደ​በ​ቴም ሐሤት አደ​ረገ፤ ሥጋ​ዬም ደግሞ በተ​ስ​ፋው አደረ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች