መዝሙር 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በሌሊትም ጐበኘኸኝ፤ ልቤንም ፈተንኸው፥ ፈተንኸኝ፥ ዐመፅም አልተገኘብኝም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በምድር ያሉ ቅዱሳን፣ ሙሉ ደስታ የማገኝባቸው ክቡራን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ደስታዬ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በምድር ላይ የሚኖሩ ቅዱሳን የተከበሩ ናቸው፤ በእነርሱም እደሰታለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |