መዝሙር 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳን ላይ ተገለጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በምላሱ የማይሸነግል፤ በባልንጀራው ላይ ክፉ የማይሠራ፤ ወዳጁን የማያማ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በአንደበቱ የማይሸነግል፥ በባልንጀራው ላይ ክፋትን የማያደርግ፥ የሚቀርቡትን የማይሰድብ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሌሎች ሰዎችን የማያማ፥ በጓደኞቹ ላይ ክፉ ነገር የማያደርግ፥ በጐረቤቱ ላይ አሉባልታን የማያሠራጭ፥ ምዕራፉን ተመልከት |