መዝሙር 148:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እሳትና በረዶ፥ አመዳይና ውርጭ፥ ቃሉን የሚያደርግ ዐውሎ ነፋስም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እሳትና በረዶ፣ ዐመዳይና ጭጋግ፣ ትእዛዙንም የሚፈጽም ዐውሎ ነፋስ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እሳትና በረዶ አመዳይና ጉም፥ ቃሉን የሚፈጽም ዐውሎ ነፋስም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እሳትና በረዶ፥ ዐመዳይና ደመና፥ ትእዛዙን የምትፈጽሙም ብርቱዎች ነፋሳት እግዚአብሔርን አመስግኑ። ምዕራፉን ተመልከት |