መዝሙር 148:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ፀሐይና ጨረቃ ያመሰግኑታል፤ ከዋክብትና ብርሃን ሁሉ ያመሰግኑታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ፀሓይና ጨረቃ አመስግኑት፤ የምታበሩ ከዋክብት ሁሉ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ፀሐይና ጨረቃ፥ አመስግኑት፥ የምታበሩ ከዋክብት ሁሉ፥ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ፀሐይና ጨረቃ አመስግኑት። የምትበሩ ከዋክብት ሁሉ አመስግኑት፤ ምዕራፉን ተመልከት |