መዝሙር 148:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መላእክቱ ሁሉ ያመሰግኑታል፤ ሠራዊቱ ሁሉ ያመሰግኑታል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፥ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እናንተ የእርሱ መላእክት ሁሉ አመስግኑት፤ በሰማይ ያላችሁ ሠራዊቱ ሁሉ አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |