Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 145:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በሕ​ይ​ወቴ ሳለሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለሁ፤ በም​ኖ​ር​በት ዘመን መጠን ለአ​ም​ላኬ እዘ​ም​ራ​ለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 በየቀኑ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ከዘላለም እስከ ዘላለም አመሰግናለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘለዓለም ዓለምም አመሰግናለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 በየቀኑ አመሰግንሃለሁ፤ ለዘለዓለምም ስምህን አከብራለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 145:2
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እን​ዲ​ሁም በየ​ቀኑ እን​ደ​ሚ​ገ​ባ​ቸው በታ​ቦቱ ፊት ዘወ​ትር ያገ​ለ​ግሉ ዘንድ አሳ​ፍ​ንና ወን​ድ​ሞ​ቹን ተዋ​ቸው።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ይሠ​ራ​ታል፥ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም የተ​በ​ተ​ኑ​ትን ይሰ​በ​ስ​ባል።


እንደ ጠል በባ​ዘቶ ላይ፥ በም​ድ​ርም ላይ እን​ደ​ሚ​ን​ጠ​ባ​ጠብ ጠብታ ይወ​ር​ዳል።


እን​ደ​ዚህ ብዬ ብና​ገር ኖሮ፥ እነሆ፥ የል​ጆ​ች​ህን ትው​ልድ በበ​ደ​ልሁ ነበር።


ደመ​ናና ጭጋ​ግም በዙ​ሪ​ያው ናቸው፤ ፍት​ሕና ርትዕ የዙ​ፋኑ መሠ​ረት ናቸው፤


ስለዚህ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት አሉ፤ ሌሊትና ቀንም በመቅደሱ ያመልኩታል፤ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው በእነርሱ ላይ ያድርባቸዋል።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች