መዝሙር 144:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የልጅ ልጆች ሥራህን ያደንቃሉ፥ ኀይልህንም ይናገራሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰው እንደ እስትንፋስ ነው፤ ዘመኑም ፈጥኖ እንደሚያልፍ ጥላ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰው ከንቱን ነገር ይመስላል፥ ዘመኑ እንደ ጥላ ያልፋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሰው እንደ ነፋስ ሽውታ ነው፤ ዘመኑም እንደ ጥላ የሚያልፍ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |