መዝሙር 136:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም ቀን፦ “እስከ መሠረቷ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ” ያሉአትን የኤዶምን ልጆች ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ታላላቅ ብርሃናትን ፈጠረ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |