መዝሙር 135:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለጨረቃና ለከዋክብት ሌሊትን ያስገዛቸው፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ግብጽ ሆይ፤ በፈርዖንና በአገልጋዮቹ ሁሉ ላይ፣ በመካከልሽ ታምራትንና ድንቅን ሰደደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ግብጽ ሆይ፥ በመካከልሽ በፈርዖንና በባርያዎቹ ሁሉ ላይ ተኣምራትንና ድንቅን ሰደደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በዚያ ንጉሡን ፈርዖንንና አገልጋዮቹን ሁሉ ለመቅጣት ተአምራትንና ድንቅ ነገሮችን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |