መዝሙር 135:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጽኑዓን ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነዚህን የሚያበጁ፣ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሚሠሩአቸው ሁሉ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሠሩአቸውና የሚታመኑባቸው ሁሉ እንደነዚህ ጣዖቶች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |