መዝሙር 135:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እስራኤልን ከመካከላቸው ያወጣ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፣ የባሳንን ንጉሥ ዐግን፣ የከነዓንን ነገሥታት ሁሉ ገደለ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፥ የባሳንንም ንጉሥ ዐግን፥ የከነዓንን መንግሥታት ሁሉ ገደለ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን፥ የባሳንንም ንጉሥ ዖግን፥ የከነዓንንም ነገሥታት ሁሉ ገደለ። ምዕራፉን ተመልከት |