መዝሙር 135:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከበኵራቸው ጋር ግብፅን የገደለ፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ብዙ ሕዝቦችን መታ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ብዙ አሕዛብን መታ፥ ብርቱዎችንም ነገሥታት ገደለ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ የአሕዛብ መንግሥታትን ደመሰሰ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። ምዕራፉን ተመልከት |