መዝሙር 135:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርን ስም ወድሱ፤ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆይ፤ አመስግኑት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! የጌታን ስም አመስግኑ፥ እናንተ የጌታ ባርያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔርን አመስግኑ! እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች፥ ስሙን አመስግኑ! ምዕራፉን ተመልከት |